በአዲስ አበባ ከተማ የፀረ ሙስና ትግሉ ምን ይመስላል? ቆይታ ከስነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር አሰግደው ኃ/ጊዮርጊስ ጋር:: የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ምን ይመስላል: ቆይታ ከ ኢንጂነር በላቸው ካሳ የህዳሴ ግድብ /GERD ምክትል ፕሮጀክት ማናጀር ጋር ጥቅምት 24 2013 በኢትዮጵያ ታሪክ ጥቁር ቀን ነው አሸባሪው ህዋሀት ሰሜን እዝ ላይ አሰቃቂ ግፍ የፈፀመበትን ይሄንን ቀን ለመዘከር ከአምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ጋር ቆይታ እናደርጋለን! ዝክረ ሰሜን እዝ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት ከ ኢትዮጵያ መከላከያ ሚንስቴር ክቡር ዶ/ር አብረሃም በላይ እና ክቡር አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት ከ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ሜጀር ጀነራል እንዳልካቸው ወልደኪዳንና ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ጋር A discussion on Tigray 🇪🇹with Italian 🇮🇹journalist @francescaronch who just returned from her visit to Ethiopiahttps://twitter.com/i/spaces/1BdxYwyrVZLGX በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት: ከአምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ከተከበሩ ሙሐዘጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ጋር ውይይት ከኢዜማ ምክትል መሪ አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን ጋር #DisarmTPLF #Nomore