በአውሮፓ ከሚገኘው ዲፌንድ ኢትዮጵያ ታሰክ ፎርሰ የተላከ ማሳስቢያ Important Announcement of the Defend Ethiopia Task Force in Europe!

ርዕሰ ጉዳይ፡ በአውሮፓ ከሚገኘው ዲፌንድ ኢትዮጵያ ታሰክ ፎርሰ የተላከ ማሳስቢያ

ውድ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች !

በመጀመሪያ ባለፉት ሁለት ዓመትት ከጎናችን ሆናቹሁ ለተባበራቺሁንና ድጋፋቹሁን ላሳያቹሁን ሁሉ ምሥጋናችን ይድረሳቹሁ።

ከዛሬ ጃነዋሪ 6/2024 ጀምሮ በአውሮፓ የሚገኘው ዲፌንድ ኢትዮጵያ ታሰክ ፎርሰ በአዲሰ አደረጃጀት እና መመሪያ ስራችንን ለመቀጠል እና የጋራ ሰነድ በማዘጋጀት ስለ መልሶ መደራጀት እቅድ እና አፈፃፀሙ ተጨማሪ ዝርዝሮች እሰክናሳውቅ ትእግሰታቹሁን እና ትብብራቹሁን በአክብሮት እንጠይቃለን።

ይህ 2024 አዲሱ ዓመት የሠላም ፣ የፍቅርና የአንድነት እንዲሆንልን እንመኛለን።

ከሰላምታ ጋር

ዲፌንድ ኢትዮጵያ ታሰክ ፎርሰ ።

ለበለጠ መረጃና አስተያየት ወይም ተሳትፎ https://DefendEthiopia.EU
ኢ- ሜል ፣ Steering@DefendEthiopia.EU


Subject: Important Announcement on Reforms of the Defend Ethiopia Task Force in Europe!

First and foremost, we express our gratitude to all of you who have stood by our side and supported us over the past two years.

As of the 6th of January 2024, Defend Ethiopia Task Force in Europe will be reforming itself with a new organizational framework. We are in the process of repurposing and reorganizing the Task Force and are preparing a joint document with agreed guidelines and principles.  

Further details about the reorganization plan and its implementation will be communicated in due time.

May this New Year bring about peace, love, and unity.

Best Regards,

Defend Ethiopia Task Force in Europe

For more information, comments, or to participate, please visit https://DefendEthiopia.EU
For inquiries, contact us at Steering@DefendEthiopia.EU